የ ሰንጠረዥ ቻርትስ ማስገቢያ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ቻርትስ ኮፒ የማይሻሻል: እርስዎ የ ቻርትስ ዳታ በሚያሻሽሉ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ውስጥ

  1. የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን ቻርትስ ኮፒ ለማድረግ ወደ

  2. የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን ቻርትስ ኮፒ ለማድረግ

  3. በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ: ስምንት እጄታ ያለው ይታያል

  4. ቻርትስ ይጎትቱ ከ ሰንጠረዥ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

እርስዎ ቻርትስ እንደገና መመጠን እና ማንቀሳቀስ ይችላሉ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እንደ ምንኛውም እቃ: የ ቻርትስ ዳታ ለማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ

ንድፎች ማስገቢያ

ከ ፋይል ንድፍ ማስገቢያ

ንድፎችን ማስገቢያ ከ አዳራሽ ውስጥ በ መጎተት-እና-በመጣል

የ ታሰሱ ምስሎች ማስገቢያ

ንድፎች ማስገቢያ ከ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ

የ ንድፍ እቃዎች ማረሚያ

Please support us!