ይጫኑ የ አገናኝ ሳጥን ውስጥ እርስዎ ማገናኘት ከ ፈለጉ ዋናውን ፋይል
ይህ የ አገናኝ ሳጥን ምልክት ከ ተደረገበት: ሰነዱ በማንኛውም ጊዜ ሲሻሻል እና ሲጫን የ ቢትማፕስ ምስል እንደገና ይጫናል: እርስዎ የ ፈጸሙት የ ማረሚያ ደረጃዎች በ አካባቢ የ ምስል ኮፒ ላይ በ ሰነዱ ውስጥ እንደገና-ይፈጸማል እና ምስሉ ይታያል
እዚህ አገናኝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገ: እርስዎ ሁልጊዜ እየሰሩ ያሉት በ ኮፒ ነው ንድፍ መጀመሪያ ሲገባ
ንድፎች ለማጣበቅ መጀመሪያ የ ገቡ እንደ አገናኝ: ይሂዱ ወደ አገናኝ - ማረሚያ እና ይጫኑ የ አገናኝ መጨረሻ ቁልፍ