LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ጽሁፍ ማስገባት ከ ፈለጉ ከ ሰንጠረዥ በፊት በ ገጹ ከ ላይ በኩል: ይጫኑ የ ሰንጠረዡን የ መጀመሪያ ክፍል: ከ ክፍሉ ይዞታዎች በፊት: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ ወይንም ምርጫ Alt+ማስገቢያ
ጽሁፍ ለማስገባት ከ ሰንጠረዥ በኋላ ወይንም በ ሰነድ መጨረሻ ላይ: ወደ መጨረሻው ክፍል ይሂዱ እና ይጫኑ ምርጫ Alt+ማስገቢያ
Please support us!