LibreOffice 24.8 እርዳታ
በርካታ መንገዶች አሉ ማውጫ ለ መፍጠር በርካታ ሰነዶችን የሚያካትት
መፍጠሪያ ማውጫ ለ እያንዳንዱ ሰነድ ኮፒ እና መለጠፊያ ማውጫውን ወደ ነጠላ ሰነድ: እና ከዛ ማረም ይችላሉ
ይምረጡ እያንዳንዱን ማውጫ ይምረጡ እና ከዛ ለ ማውጫው ስም ያስገቡ: የ ተለየ ሰነድ: ይምረጡ ይምረጡ ይጫኑ የ ቁልፍ እና ከዛ ይፈልጉ እና ያስገቡ የ ተሰየመ የ ማውጫ ክፍል
መፍጠሪያ የ ዋናው ሰነድ መጨመሪያ እንደ ንዑስ ሰነድ እርስዎ ማካተት በሚፈልጉበት ፋይሎች: በ ማውጫ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ - ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር