LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማውጫ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ
ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር
ከ አይነት tab: ይምረጡ "በ ፊደል ቅደም ተከተል" በ አይነት ሳጥን ውስጥ
እርስዎ ፋይል በ ፊደል ቅደም ተከተል መጠቀም ከ ፈለጉ: ይምረጡ
በ ቦታ ውስጥ: ይጫኑ የ ቁልፍ: እና ከዛ ፋይሉን ፈልገው ያግኙ ወይንም አዲስ ፋይል በ ፊደል ቅደም ተከተል ይፍጠሩለ ማውጫ የ አቀራረብ ምርጫዎች ማሰናጃ: በ አሁኑ tab, ወይንም በማንኛውም ሌላ tabs በዚህ ንግግር ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም ነጠላ የ ፊደል ራስጌዎች በ እርስዎ ማውጫ ውስጥ: ይጫኑ የ ማስገቢያዎች tab እና ከዛ ይምረጡ በ ፊደል ቅደም ተከተል ለ መቀየር የ ማውጫ አቀራረብ ደረጃዎች: ይጫኑ የ ዘዴዎች tab.
ይጫኑ እሺ
ማውጫውን ለማሻሻል በ ቀኝ-ይጫኑ ማውጫው ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች