LibreOffice 7.3 እርዳታ
የተለያየ የ አንቀጽ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ: hyperlinks ወደ ማስገቢያዎች መመደብ: የ ማውጫውን እቅድ መቀየር: እና የ ማውጫውን መደብ ቀለም መቀየር ይቻላሉ በ ማውጫ ማስገቢያ ንግግር ውስጥ
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫው ላይ ወይንም በ ሰንጠረዥ ማውጫ ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማረሚያ
ይጫኑ የ ዘዴዎችን tab.
ይጫኑ የ ማውጫ ደረጃ ከ ደረጃዎች ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ መፈጸም የሚፈልጉትን ዘዴ በ አንቀጽ ዘዴ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ የ መመደቢያውን ቁልፍ <
ይጫኑ እሺ
እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እንደ የ hyperlink ወደ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያ ውስጥ
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማረሚያ
ይጫኑ የ ማስገቢያ tab.
በ
ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ የ ራስጌ ደረጃ እርስዎ እንደ hyperlinks መፈጸም የሚፈልጉትን ወደበ አካሉ ቦታ ውስጥ: ይጫኑ ከ ሳጥኑ ፊት ለ ፊት ከ E# እና ከዛ ይጫኑ Hyperlink.
ይጫኑ ከ ሳጥኑ በኋላ በ E, እና ከዛ ይጫኑ Hyperlink.
ይድገሙ ለ እያንዳንዱ ራስጌ ደረጃ እርስዎ መፍጠር ለሚፈልጉት የ hyperlinks ወይንም ለ
ቁልፍ ለ ሁሉም ደረጃዎች አቀራረብ ለ መፈጸም