LibreOffice 7.3 እርዳታ
ይጫኑ በ ቃሉ ላይ: ወይንም ይምረጡ ቃሎች ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እንደ ማውጫ ማሰገቢያ መጠቀም የሚፈልጉትን
ይምረጡ
: እና ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:በ ማውጫ ላይ የሚታየውን ጽሁፍ ለ መቀየር: እርስዎ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ በ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ እዚህ የሚጽፉት የ ተመረጠውን ጽሁፍ በ ሰነዱ ላይ አይቀይርም
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለ ተመሳሳይ ቃሎች የ ማውጫ ምልክት ለ መጨመር: ይምረጡ ለሁሉም ተመሳሳይ ጽሁፍ መፈጸሚያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ማውጫ ማስተካከያ ለ መጨመር: ይጫኑ በ አዲስ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ማውጫ ምልክት ላይ: የ ማውጫ ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
በጣም ጥሩ ዘዴ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ለማመንጨት በ ቅድሚያ የ ተገለጹ የ ራስጌ አንቀጾች ዘዴዎች መፈጸም ነው: እንደ "ራስጌ 1": ለ አንቀጾች እርስዎ ማካተት ለሚፈልጉት በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ
ይምረጡ ቁጥር መስጫ tab.
እና ይጫኑ የይምረጡ የ አንቀጽ ዘዴ እርስዎ ማካተት የሚፈልጉትን በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ ከ አንቀጽ ዘዴ ሳጥን ውስጥ
በ ደረጃ ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ ከ ባለስልጣን ደረጃ መጠቀም ይሚፈልጉትን የ አንቀጽ ዘዴ
ይጫኑ እሺ አሁን ወደ እርስዎ ሰነድ የ ራስጌ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ እና ማካተት ይችላሉ ወደ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች ውስጥ