LibreOffice 24.8 እርዳታ
መጠቆሚያውን በ ማውጫ ወይንም በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ላይ ያድርጉ
የ እርስዎን መጠቆሚያ በ ማውጫ ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ማውጫ ውስጥ ማድረግ ካልቻሉ: ይምረጡ እና ከዛ ይምረጡ በ ክፍሎች ውስጥ
በ ቀኝ-ይጫኑ እና ይምረጡ የ ማረሚያ ምርጫዎች ከ ዝርዝር ውስጥ
እርስዎ በ ቀጥታ ለውጦች መፈጸም ይችላሉ በ ማውጫ ላይ ወይንም በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ላይ ወይንም በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ: ይምረጡ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማረሚያ ይጫኑ አይነት tab: እና ከዛ ያጽዱ በ እጅ ከ መቀየር የሚጠበቅ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: