ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ማውጫ ማስገቢያ የሚገባው እንደ ሜዳዎች ነው: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሜዳዎች መመልከት ከፈለጉ: ይምረጡ መመልከቻ እና እርግጠኛ ይሁኑ የ ሜዳ ጥላዎች መመረጣቸውን

  1. በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያውን በ ቀጥታ በ ማውጫ ማስገቢያ ፊት ለፊት ያድርጉ

  2. ይምረጡ ማረሚያ - ማመሳከሪያ -ማውጫ ማስገቢያ... እና ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

To cycle through the index entries in your document, click the next or the previous arrows in the Edit Index Entry dialog.

Please support us!