LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ እርስዎ ጽሁፍ ራሱ በራሱ ከ ተጫረ እና አንዳንድ የ ተጫሩ አካላቶች የሚያስጠሉ ከሆነ: ወይንም እርስዎ መግለጽ ከ ፈለጉ እነዚህ ቃላቶች በፍጹም እንዳይጫሩ: እርስዎ ማጥፋት ይችላሉ መጫሪያውን ለ እነዚህ ቃላቶች:
Choose LibreOffice - PreferencesTools - Options - Languages and Locales - Writing Aids
ይምረጡ የ መዝገበ ቃላት ከ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ
ዝርዝሩ ባዶ ከሆነ ይጫኑ አዲስ መዝገበ ቃላት መፍጠሪያ
በ ቃል ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ ቃሉን እርስዎ ማስቀረት የሚፈልጉትን ከ መጫር አስከትለው እኩል ምልክት (=): ለምሳሌ: "የ እዩልኝ=":
ይጫኑ አዲስ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ
ቃል በፍጥነት ከ ጭረት ለማስቀረት: ቃል ይምረጡ: ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይጫኑ የ ፊደል tab: እና ይምረጡ "ምንም"በ ቋንቋ ሳጥን ውስጥ
አንዳንድ ቃላቶች የ ተለየ ባህሪዎች ይይዛሉ LibreOffice ጭረት የሚጠቀሙ: እርስዎ እነዚህን ቃላቶች እንዲጫሩ ካልፈለጉ: እርስዎ የ ተለየ ባህሪዎች ኮድ ማስገባት ይችላሉ ጭረት የሚከለክል: በዚህ ቦታ ላይ የ ተለየ ኮድ በ ገባበት ቦታ: እንደሚቀጥለው ይቀጥሉ:
መጠቆሚያውን ጭረት በማይገባበት ቦታ ያድርጉ
Choose
.The inserted formatting mark will be shown in gray. To remove it, simply place the cursor over the formatting mark and press the Del key.