በ መቃኛ Hyperlinks ማስገቢያ

ማስገባት ይችላሉ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እንደ hyperlink በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መቃኛውን በመጠቀም: እንዲሁም መስቀልኛ-ማመሳከር ይችላሉ እቃዎችን ከ ሌላ LibreOffice ሰነዶች ውስጥ፡ ከ ተጫኑ የ hyperlink ሰነዱ ክፍት በ ነበረ ጊዜ LibreOffice: ወደ መስቀልኛ-ማመሳከሪያው እቃ ይወስዶታል

  1. መክፈቻ ሰነድ(ዶች) እቃውን የያዙትን መስቀልኛ-ማመሳከር የሚፈልጉትን

  2. በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ መቃኛ ምልክት

  3. ይጫኑ ቀስቱን ከ መጎተቻ ዘዴ ምልክት አጠገብ ያለውን እና እርግጠኛ ይሁኑ ማስገቢያ እንደ Hyperlink መመረጡን

  4. ከ መቃኛው ዝርዝር ከታች በኩል ይምረጡ እቃውን የ ያዘውን ሰነድ መስቀልኛ-ማመሳከር የሚፈልጉትን

  5. ከ መቃኛ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት ከ እቃው አጠገብ ያለውን እርስዎ እንደ hyperlink ማስገባት የሚፈልጉትን

  6. እቃውን ይዘው ይጎትቱ የ hyperlink በ ሰነዱ ውስጥ ማስገባት ወደሚፈልጉበት ቦታ

የ እቃው ስም በ ሰነዱ ውስጥ ይገባል እንደ ከ ስሩ የ ተሰመረበት hyperlink

Please support us!