LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ የ ተደበቀ ጽሁፍ ካለዎት ሁኔታዎችን በ መግለጽ በ ተለዋዋጭ ውስጥ: እርስዎ በርካታ ምርጫ አለዎት የ ተደበቀ ጽሁፍ ለማሳየት: ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ:
Check the Hidden Paragraphs box in the dialog - .
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ከ ተለዋዋጩ ፊት ለፊት: ሁኔታውን ለ መግለጽ በተጠቀሙበት ጽሁፍ ለ መደበቅ እና ያስገቡ የተለየ ዋጋ ለ ተለዋዋጩ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ከ ተደበቀው ጽሁፍ ሜዳ ፊት ለፊት: ወይንም ከ ተደበቀው አንቀጽ ሜዳ ፊት ለፊት: እና የ ሁኔታውን አረፍተ ነገር ይቀይሩ