Hiding Text

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሜዳዎችን እና ክፍሎችን ለ መደበቅ ወይንም ለ ማሳየት ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁኔታዎች በሚሟሉ ጊዜ

እርስዎ ጽሁፍ ከ መደበቅዎ በፊት: በ መጀመሪያ ተለዋዋጭ መፍጠር አለብዎት ሁኔታውን ለ መጠቀም እና ጽሁፉን ለ መደበቅ

ተለዋዋጭ ለመፍጠር

  1. ይጫኑ በ እርስዎ ሰነድ ላይ እና ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች

  2. ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab እና ይጫኑ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ከ መጻፊያ ከ ዝርዝር ውስጥ

  3. ይጫኑ "ባጠቃላይ" ከ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ

  4. ለ ተለዋዋጩ ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ መደበቂያ

  5. ለ ተለዋዋጩ ዋጋ ያስገቡ በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ 1

  6. በ ሰነድ ውስጥ ተለዋዋጭ ለ መደበቅ ይጫኑ የማይታይ

  7. ይጫኑ ማስገቢያ እና መዝጊያ

ጽሁፍ ለመደበቅ

  1. ጽሁፍ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ ተግባሮች tab.

  3. ይጫኑ "የ ተደበቀ ጽሁፍ" በ መጻፊያ ዝርዝር ውስጥ

  4. አረፍተ ነገር ያስገቡ በ እንደ ሁኔታው ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ቀደም ብለው የ ገለጹትን ተለዋዋጭ በ መጠቀም: ያስገቡ መደበቂያ==1.

  5. መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ በ ጽሁፍ መደበቂያ ሳጥን ውስጥ

  6. ይጫኑ ማስገቢያ እና መዝጊያ

አንቀጽ ለመደበቅ

  1. ጽሁፉን በ አንቀጹ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉበት ቦታ ላይ ይጫኑ

  2. Choose Insert - Field - More Fields and click the Functions tab.

  3. ይጫኑ "የ ተደበቀ አንቀጽ" ከ አይነት ዝርዝርዝ ውስጥ

  4. አረፍተ ነገር ያስገቡ በ ሁኔታው ሳጥን ውስጥ: ለምሳለ: እርስዎ ቀደም ብለው የ ገለጹትን ተለዋዋጭ በ መጠቀም: ያስገቡ መደበቂያ==1.

  5. ይጫኑ ማስገቢያ እና መዝጊያ

note

You must enable this feature by removing the check mark Hidden Paragraphs in the dialog - LibreOffice Writer - View. When the check mark is set, you cannot hide any paragraph.


ክፍል ለ መደበቅ

  1. በ ሰነዱ ውስጥ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  2. Choose Insert - Section.

  3. መደበቂያ ቦታ ይምረጡ መደበቂያ እና ከዛ ያስገቡ አገላለጽ በ እንደ ሁኔታው ሳጥን ውስጥ: ለ ምሳሌ: ቀደም ብለው የገለጹትን ተለዋዋጭ በማስገባት: ይጫኑ መደበቂያ==1:

  4. ይጫኑ ማስገቢያ

Please support us!