ራስጌዎች ወይንም ግርጌዎች አቀራረብ

እርስዎ በ ቀጥታ አቀራረብ መፈጸም ይችላሉ በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ጽሁፍ ውስጥ: እንዲሁም ክፍተቱን ማስተካከል ይችላሉ የ ጽሁፉን ተዛማጅ ለ ራስጌ ወይንም ግርጌ ክፈፍ ወይንም ድንበር ለ ራስጌ ወይንም ግርጌ መፈጸም ይችላሉ:

  1. Choose Format - Page Style and select the Header or Footer tab.

  2. መጠቀም የሚፈልጉትን የ ክፍተት ምርጫዎች ማሰናጃ

  3. ለ መጨመር ድንበር ወይንም ጥላ ወደ ራስጌ ወይንም ግርጌ ይጫኑ ተጨማሪ ድንበር/መደብ ንግግር ይከፈታል

Please support us!