LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የተለያዩ ራስጌዎች እና ግርጌዎች በ ተለያዩ ገጾች ላይ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ገጾቹ የተለያየ የ ገጽ ዘዴዎች እስከ ተጠቀሙ ድረስ LibreOffice በርካታ በቅድሚያ የተገለጹ የ ገጽ ዘዴዎች ያቀርባል: እንደ የ መጀመሪያ ገጽ, የ ግራ ገጽ እና የ ቀኝ ገጽ, ወይንም እርስዎ የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ መፍጠር ይችላሉ
እርስዎ የ ተንጸባረቀውን ገጽ እቅድ መጨመር ይችላሉ ወደ ራስጌ በ ገጽ ዘዴዎች ውስጥ ሌላ የ ውስጥ እና የ ውጪ ገጽ መስመሮች ያሉት: ይህን ምርጫ ለ ገጽ ዘዴ ለ መፈጸም ከ ፈለጉ: ይምረጡ
ይጫኑ የ tab: እና ከዛ ቦታ: ይምረጡ “የተንጸባረቀውን” በ ሳጥን ውስጥ:ለምሳሌ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ገጽ ዘዴ ለ መግለጽ የተለያዩ ራስጌዎች ለ ሙሉ እና ለ ጎዶሎ ገጾች በ ሰነድ ውስጥ
አዲስ የ መጻፊያ ሰነድ መክፈቻ
ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት ከ ዘዴዎች የ ጎን መደርደሪያ ማሳረፊያ ውስጥ
በ ቀኝ-ይጫኑ "የ ቀኝ ገጽ" ከ ዝርዝር የ ገጽ ዘዴዎች እና ይምረጡ ማሻሻያ
ከ
ንግግር ውስጥ ይምረጡ tab.ይምረጡ
እና ይጫኑ tab.ከ
ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "የ ግራ ገጽ":ይጫኑ እሺ
ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: በቀኝ-ይጫኑ "የ ግራ ገጽ" ከ ዝርዝር የ ገጽ ዘዴዎች ውስጥ እና ይምረጡ ማሻሻያ
ከ
ንግግር ውስጥ ይምረጡ tab.ይምረጡ
እና ይጫኑ tab.ከ
ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "የ ቀኝ ገጽ":ይጫኑ እሺ
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ "የ ቀኝ ገጽ" ከ ዝርዝር የ ገጽ ዘዴዎች ውስጥ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ዘዴውን ለ መፈጸም
ጽሁፍ ወይንም ንድፍ ያስገቡ በ ራስጌ ውስጥ ለ ግራ ገጽ ዘዴ: የሚቀጥለው ገጽ ከ ተጨመረ በኋላ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፍ ወይንም ንድፍ ያስገቡ በ ራስጌ ውስጥ ለ ቀኝ ገጽ ዘዴ