በ ዋናው ሰነዶች እና በ ንዑስ ሰነዶች መስራት

ዋናው ሰነድ ትልልቅ ሰነዶችን ማስተዳደር ያስችሎታል: እንደ መጽሀፍ ያለ ባለ ብዙ ምእራፎች: ዋናው ሰነድ የ እያንዳንዱ ሰነድ ማጠራቀሚያ ነው ለ LibreOffice መጻፊያ ፋይሎች: እያንዳንዱ ፋይሎች ንዑስ ሰነዶች ይባላሉ

ዋናውን ሰነድ ለ መፍጠር

 1. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

 1. አዲስ ዋናውን ሰነድ የሚፈጥሩ ከሆነ መጀመሪያ የሚያስገቡት በ መቃኛ ውስጥ ጽሁፍ ማስገቢያ መሆን አለበት: መግቢያ ይጻፉ ወይንም አንድ ጽሁፍ ያስገቡ: ይህ የሚያረጋግጠው የ ነበረውን ዘዴ ካረሙ በኋላ በ ዋናው ሰነድ የ ተለወጠውን ዘዴ በ ንዑስ ሰነዶች ውስጥ ይታያሉ

 2. መቃኛው ለ ዋናው ሰነዶች (ራሱ በራሱ መከፈት አለበት ያለበለዚያ ይጫኑ F5 ለ መክፈት): ይጫኑ እና ይያዙ የ ማስገቢያ ምልክት እና ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

 1. ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ

ዋናውን ሰነድ ለማረም

መቃኛውን ይጠቀሙ እንደገና ለማዘጋጀት እና ለማረም የ ንዑስ ሰነዶችን በ ዋናው ሰነድ ውስጥ

ምልክት

በ ዋናው ሰነድ ውስጥ ማውጫውን ለማሻሻል ከ መቃኛ ውስጥ ማውጫውን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ማሻሻያ ምልክት

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በሚያስገቡ ጊዜ እቃ እንደ ክፈፍ ወይንም ስእል ወደ ዋናው ሰነድ ውስጥ: እቃውን አያስቁሙ "ወደ ገጽ": በሱ ፋንታ: ማስቆሚያውን ያሰናዱ "ወደ አንቀጽ" በ አቀራረብ - (የ እቃ አይነት) - አይነት tab ገጽ ውስጥ: እና ከዛ ያሰናዱ የ እቃ ቦታ በ አንጻሩ ወደ "ጠቅላላ ገጽ" በ አግድም እና በ ቁመት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


እያንዳንዱን ንዑስ ሰነድ በ አዲስ ገጽ ለማስጀመር

 1. እርግጠኛ ይሁኑ እያንዳንዱ ንዑስ ሰነድ በ ራስጌ እንደሚጀምር ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ እንደሚጠቀም: ለምሳሌ "ራስጌ 1".

 2. ከ ዋናው ሰነድ ውስጥ: ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ምልክት

 3. በ ቀኝ-ይጫኑ "ራስጌ 1" እና ይምረጡ ማሻሻያ.

 4. ይጫኑ የ ጽሁፍ ፍሰት tab.

 5. መጨረሻው ቦታ ይምረጡ ማስገቢያ እና ከዛ ይምረጡ “ገጽ” ከ አይነት ሳጥን ውስጥ

 6. እርስዎ እያንዳንዱ ንዑስ ሰነድ በ ጎዶሎ ገጾች ላይ እንዲጀምር ከፈለጉ: ይምረጡ በ ገጽ ዘዴዎች እና ይምረጡ "በ ቀኝ ገጽ" በ ሳጥኑ ውስጥ

 7. ይጫኑ እሺ

To Export a Master Document

 1. ይምረጡ ፋይል - መላኪያ

 2. In the Save as type list, select a text document file format and click Save.

የ ማስታወሻ ምልክት

ንዑስ ሰነዶች ይላካሉ እንደ ክፍል: ይጠቀሙ አቀራረብ - ክፍሎች ክፍሎችን ላለመጠበቅ እና ለማስወገድ: እርስዎ መደበኛ የ ጽሁፍ ሰነድ ያለ ክፍሎች የሚፈልጉ ከሆነ


Please support us!