ዋናው ሰነዶች እና ንዑስ ሰነዶች

ዋናው ሰነድ ትልልቅ ሰነዶችን ማስተዳደር ያስችሎታል: እንደ መጽሀፍ ያለ ባለ ብዙ ምእራፎች: ዋናው ሰነድ የ እያንዳንዱ ሰነድ ማጠራቀሚያ ነው ለ LibreOffice መጻፊያ ፋይሎች: እያንዳንዱ ፋይሎች ንዑስ ሰነዶች ይባላሉ

የ ዋናው ሰነድ ባህሪዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ሰነድ በሚጨምሩ ጊዜ ወደ ዋናው ሰነድ ወይንም አዲስ ንዑስ ሰነድ በሚፈጥሩ ጊዜ: አገናኝ ይፈጠራል በ ዋናው ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ማረም ይችላሉ የ ንዑስ ሰነድ ይዞታ በ ቀጥታ በ ዋናው ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መቃኛ ለ መክፈት የ ንዑስ ሰነድ ለ ማረም


ለምሳሌ ዘዴዎችን አጠቃቀም

ዋናው ሰነድ ዋናው.odm የያዘው አንዳንድ ጽሁፍ እና አገናኝ ለ ንዑስ ሰነዶች ንዑስ1.odt እና ንዑስ 2.odt. በ እያንዳንዱ ንዑስ ሰነድ ውስጥ አዲስ የ አንቀጽ ዘዴበ ተመሳሳይ ስም ዘዴ1 ይገለጻል እና የ ንዑስ ሰነድ ይቀመጣል

እርስዎ ዋናውን ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ: ዘዴዎች ከ ንዑስ ሰነዶች ውስጥ ይመጣሉ ወደ ዋናው ሰነድ ውስጥ: መጀመሪያ: አዲሱ ዘዴ ዘዴ ከ ንዑስ1.odt ይመጣል: ቀጥሎ: አዲሱ ዘዴ ከ ንዑስ2.odt ይመጣል: ነገር ግን እንደ ዘዴ1 አሁን አለ: በ ዋናው ሰነድ ውስጥ: ይህ ዘዴ ከ ንዑስ2.odt አይመጣም

በ ዋናው ሰነድ ውስጥ እርስዎ አሁን ይታይዎታል አዲስ ዘዴ: ይህ ዘዴ1 ከ መጀመሪያው ንዑስ ሰነድ ውስጥ: ሁሉም ዘዴ1 አንቀጾች በ ዋናው ሰነድ ውስጥ ይታያሉ በ መጠቀም የ ዘዴ1 መለያዎች ከ መጀመሪያው ንዑስ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን ሁለተኛው ንዑስ ሰነድ ውስጥ በራሱ አይቀየርም: ለ እርስዎ ይታያል የ ዘዴ1 አንቀጽ ከ ሁለተኛው ንዑስ ሰነድ ከ ተለያዩ መለያዎች ጋር: እንደ ሁኔታው እርስዎ ከ ከፈቱ የ ንዑስ2.odt ሰነድ በራሱ ወይንም እንደ ዋናው ሰነድ

የ ምክር ምልክት

መደናገርን ለ ማስወገድ: ተመሳሳይ የ ሰነድ ቴምፕሌት ይጠቀሙ: ለ ዋናው ሰነድ እና ለ ንዑስ ሰነዶች: ይህ የሚሆነው ራሱ በራሱ ነው: እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ ዋናውን ሰነድ እና ንዑስ ሰነዶች ከ ነበረው ሰነድ ውስጥ በ ራስጌ: ትእዛዝ በ መጠቀም: ፋይል - መላኪያ - ዋና ሰነድ መፍጠሪያ.


Please support us!