የ ደብዳቤ ፎርም መፍጠሪያ

To create a form letter, you need a text document that contains fields for address data, and an address database. Then you combine or merge the address data and the text document to either print the letters or send them by email.

note

If the document is in HTML format, any embedded or linked images will not be sent with the email.


ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ የ ደብዳቤዎች ፎርም ለ መፍጠር ይረዳዎታል

የ ፎርም ደብዳቤ ለ መፍጠር

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ

  ለ እርስዎ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ ንግግር ይታያል: የሚቀጥለው ምሳሌ ከ ብዙዎቹ አንዱ ነው ለ መቃኘት በ አዋቂው ገጾች ውስጥ:

 2. ይምረጡ ከ ቴምፕሌት ማስጀመሪያ እና ይጫኑ የ መቃኛ ቁልፍ

  ለ እርስዎ ይታያል አዲስ ንግግር

 3. ይምረጡ የ ንግድ ልውውጥ ከ ግራ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ዘመናዊ ደብዳቤ በ ቀኝ ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ እሺ የ ቴምፕሌት ንግግር ለመዝጋት እና ይጫኑ ይቀጥሉ በ አዋቂው ውስጥ

 4. ይምረጡ ደብዳቤ እና ይጫኑ ይቀጥሉ

 5. በ አዋቂው በሚቀጥለው ደረጃ: ይጫኑ የ አድራሻ ዝርዝር መምረጫ ቁልፍ ለ መመርመር እርስዎ ትክክለኛውን የ አድራሻ ዝርዝር እንደሚጠቀሙ: እርስዎ የ አድራሻ መከልከያ መጠቀም ከፈለጉ: ይምረጡ የ አድራሻ መከልከያ አይነት ይምረጡ: የ ዳታ ሜዳዎችን ያስማሙ አስፈላጊ ከሆነ: እና ይጫኑ ይቀጥሉ

 6. ቀጥሎ ይከተሉ የ ሰላምታ መፍጠሪያ ደረጃ: አይምረጡ የ ግል ሰላምታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: ከ ባጠቃላይ ሰላምታ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ሰላምታ በሁሉም ደብዳቤዎች ላይ ከ ላይ በኩል

 7. እርስዎ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ በ ሰነዱ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ ማድረግ ከ ፈለጉ: ይምረጡ ተመሳሳይ አምድ በ እርስዎ የ ዳታ ምንጭ ውስጥ እና ከዛ ይጎትቱ እና ይጣሉ ወደ አምድ ራስጌ: ወደ ሰነዱ እርስዎ ሜዳው እንዲሆን በሚፈልጉበት ቦታ: እርግጠኛ ይሁኑ ጠቅላላ ሰነዱ መመረጡን

 8. ይጫኑ የሚቀጥለውን እና በ መጨረሻ መጨረሻ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ለ መፍጠር

Please support us!