ክፍተት በ ግርጌ ማስታወሻዎች መካከል

እርስዎ ክፍተቱን መጨመር ከፈለጉ በ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም በ መጨረሻ ማስታወሻ ጽሁፎች መካከል: እርስዎ ከ ላይ እና ከ ታች ድንበር መጨመር ይችላሉ ለ ተመሳሳይ አንቀጽ ዘዴዎች

  1. ይጫኑ የ ግርጌ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ

  2. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  3. በ ቀኝ-ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ዘዴ ለምሳሌ "የ ግርጌ ማስታወሻ" እና ይምረጡ ማሻሻያ.

  4. ይጫኑ የ ድንበሮች tab.

  5. ነባር ቦታ ውስጥ ይጫኑ የ ላይ እና የ ታች ድንበሮችን ብቻ ማሰናጃ ምልክት

  6. መስመር ቦታ ይጫኑ የ መስመር ዘዴ ዝርዝር ውስጥ:

  7. ይምረጡ "ነጭ" በ ቀለም ሳጥን ውስጥ የ ገጹ መደብ ነጭ ካልሆነ: ይምረጡ የሚስማማዎትን የ መደብ ቀለም

  8. መጨመሪያ ቦታ ውስጥ ያጽዱ የ ማስማሚያ ሳጥን ምልክት ውስጥ

  9. ዋጋ ያስገቡ ከ ላይ እና ከ ታች ሳጥኖች ውስጥ

  10. ይጫኑ እሺ

Please support us!