LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ በቀላሉ የ ገጽ ቁጥር ሜዳ ማስገባት ይችላሉ በ ግርጌ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እንዲሁም መጨመር ይችላሉ የ ገጽ መቁጠሪያ በ ግርጌ ውስጥ: ለምሳሌ በ ፎርም "ገጽ 9 ከ 12"
ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ እና የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ ግርጌ ለ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - የ ገጽ ቁጥር
እርስዎ ከፈልጉ ማሰለፍ ይችላሉ የ ገጽ ቁጥር ሜዳ ጽሁፍ ውስጥ እንደሚያደርጉት
ይጫኑ ከ ገጽ ቁጥር ሜዳ በፊት እና ይጻፉ ገጽ እና ያስገቡ ክፍተት: ይጫኑ ከ ሜዳው በኋላ: ያስገቡ ከፍተት እና ከዛ ይጻፉ ከ እና ያስገቡ ክፍተት
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - የ ገጽ መቁጠሪያ
Title pages are a common way to create documents with different page numbering schemes.