የ ገጽ ቁጥሮች በ ሚቀጥሉ ገጾች ውስጥ ማስገቢያ

እርስዎ በቀላሉ የ ገጽ ቁጥር ማስገባት ይችላሉ: የሚቀጥለውን ገጽ የ ግርጌ ሜዳ በ መጠቀም

የ ገጽ ቁጥር የሚታየው የሚቀጥል ገጽ ሲኖር ብቻ ነው

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ እና የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ ግርጌ ለ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ

  2. መጠቆሚያውን በ ግርጌ ውስጥ ያድርጉ እና ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች

  3. ሜዳዎች ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ሰነድ tab.

  4. ይጫኑ 'ገጽ' በ አይነት ውስጥ እና 'የሚቀጥለው ገጽ' በ መምረጫው ዝርዝር ውስጥ

  5. Click a numbering scheme in the Format list.

    ከ መረጡ 'ጽሁፍ' በ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ ያስገቡት ጽሁፍ ብቻ በ ዋጋ ሳጥን ሜዳ ውስጥ ይታያል

  6. ይጫኑ ማስገቢያ ሜዳ ለማስገቢያ ከ ገጽ ቁጥር ጋር

Please support us!