LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ሰነድ ጽሁፍ ውስጥ እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ቃላቶች: የ አቀራረብ ዘዴዎች እና ተጨማሪዎች: እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ከ አንዱ ውጤት ወደሚቀጥለው: ወይንም እርስዎ ጠቅላላ ውጤቶችን ማድመቅ ይቻላሉ: እና መፈጸም ወደ ሌላ አቀራረብ ወይንም መቀየር ቃላቶችን በ ሌላ ጽሁፍ
ጽሁፍ ለማግኘት ከ ጠቅላላ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ያለ ምንም ንቁ የ ጽሁፍ ምርጫ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተወሰነ አካል ውስጥ ብቻ መፈለግ ከፈለጉ: በ መጀመሪያ ያን የ ጽሁፍ አካል ይምረጡ: እና ከዛ ይክፈቱ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር
ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ
የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ መፈለጊያው ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
አንዱን ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ
ይህን ሲጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ መጻፊያ እርስዎ ካስገቡት ጋር የሚመሳሰለውን ጽሁፍ ያሳያል: ከዛ እርስዎ እያዩ ጽሁፉን ማረም ይችላሉ: ከዛ ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ እንደገና ወደ ቀጥሎ ወደሚገኘው ጽሁፍ ያመራል
ንግግሩን ከ ዘጉት የ ቁልፍ ጥምረቶችን መጠቀም ይችላሉ (Ctrl+Shift+F) የሚቀጥለውን ጽሁፍ ለማግኘት ንግግሩን እንደገና ሳይከፍቱ
በ አማራጭ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ምልክቶችን ከ ታች በ ቀኝ በኩል ያለውን በ ሰነዱ ውስጥ ለ መቃኘት የሚቀጥለውን ጽሁፍ ወይንም ወደ ሌላ ማንኛውም እቃ በ ሰነዱ ውስጥ
እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ
መጻፊያ ሁሉንም እኩል የሆኑ ጽሁፎች እርስዎ ባስገቡት መሰረት ያቀርባል: ለምሳሌ አሁን እርስዎ ሁሉንም የተመረጡትን ማድመቅ ይችላሉ: ወይንም የ ባህሪ ዘዴ ለሁሉም በ ተመሳሳይ ጊዜ መፈጸም ይችላሉየተለየ ጽሁፍ መፈለጊያ: ጽሁፍ መቀየር መወሰን ይቻላል ለ አሁኑ ምርጫ ብቻ
ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ
የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ መፈለጊያው ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
ጽሁፍ ያስገቡ ለ መቀየር የተገኘውን ጽሁፍ በ መቀየሪያ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
አንዱን ይጫኑ መቀየሪያ ወይንም ሁሉንም መቀየሪያ
እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ መቀየሪያ መጻፊያ ጠቅላላ ሰነዱ ውስጥ ይፈልጋል ጽሁፉን በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ: መጠቆሚያው አሁን ካለበት ቦታ ጀምሮ: ጽሁፉ በሚገኝ ጊዜ: መጻፊያ ጽሁፉን ያደምቅ እና የ እርስዎን ውሳኔ ይጠብቃል: ይጫኑ መቀየሪያ ለ መቀየር የ ደመቀውን ጽሁፍ በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ቀጥሎ ወደ ተገኘው ጽሁፍ ለ መሄድ የ አሁኑን ምርጫ ሳይቀይሩ
በሚጫኑ ጊዜ ሁሉንም መቀየሪያ መጻፊያ ይቀይራል ሁሉንም ጽሁፍ ያስገቡትን የሚመሳሰለውን በሙሉ
እርስዎ ሁሉንም ጽሁፍ በ ሰነድ ውስጥ ለ መፈለግ በ ተወሰነ የ አንቀጽ ዘዴ የተመደበ: ለምሳሌ: የ"ራስጌ 2" ዘዴ
ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት የ መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ
ይጫኑ ተጨማሪ ምርጫዎች ንግግሩን ለማስፋት
ይመርምሩ
የ ጽሁፍ ሳጥን አሁን የ ዝርዝር ሳጥን ነው: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ማንኛውንም የ አንቀጽ ዘዴዎች የሚፈጸሙትን በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ የሚፈልጉትን ዘዴ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በ ቀጥታ አቀራረብ የተመደቡ ጽሁፍ ፈልገው ማግኘት ከፈለጉ
አቀራረብ ብቻ መፈለግ የሚያገኘው በ ቀጥታ ባህሪ መለያዎችን ነው: የተፈጸሙ መለያዎችን እንደ ዘዴ አይነት አካል ፈልጎ አያገኝም
ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት የ መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ
ይጫኑ ተጨማሪ ምርጫዎች ንግግሩን ለማስፋት
ይጫኑ የ አቀራረብ ቁልፍ
ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ
ተመሳሳይ መፈለጊያ ፈልጎ የሚያገኘው እርስዎ የጻፉትን ተመሳሳይ ነው: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ በምን ያህል ባህሪዎች ልዩነት ፈልጎ እንደሚያሳይ
ይመርምሩ የ ተመሳሳይ መፈለጊያ ምርጫ እና በምርጫ ይጫኑ የ ... ቁልፍ ማሰናጃውን ለመቀየር (ሶስትኑም ቁጥሮች ማሰናጃ ወደ 1 ስራዎች ለ እንግሊዝኛ ጽሁፍ ቋንቋ በቂ ነው)
When you have enabled Asian language support under LibreOffice - PreferencesTools - Options - Languages and Locales - General, the Find & Replace dialog offers options to search Asian text.
መቃኛ ዋናው መሳሪያ ነው እቃ ለ ማግኛ እና ለ መምረጫ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ምእራፎች ለ ማዘጋጀት እና ለማንቀሳቀስ: ለ እርስዎ ሰነድ የ መመልከቻ እቅድ ያቀርባል
ይምረጡ መመልከቻ - መቃኛ የ መቃኛ መስኮቱን ለ መክፈት
እቃዎችን ለማስገባት መቃኛውን ይጠቀሙ: አገናኞች እና ማመሳከሪያዎች በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ሌሎች ከ ተከፈቱ ሰነዶች ውስጥ: ይህን መመሪያ መቃኛ ይመልከቱ ለ በለጠ መረጃ
ይጫኑ ሰማያዊ ክብ ምልክት በ ቀኝ በኩል ከታች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለ መክፈት ትንሽ የ መቃኛ መስኮት
ትንሹን የ መቃኛ መስኮት ይጠቀሙ በፍጥነት ለ መዝለል ወደሚቀጥለው እቃ ወይንም የሚቀጥለውን ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለ ማግኘት