አይነት

ጥያቄዎች በ ተጠቃሚ ዳታ ሜዳዎች ወይንም ሁኔታዎች ውስጥ

እርስዎ መድረስ እና ማወዳደር ይችላሉ የ ተጠቃሚ ዳታ ከ ሁኔታዎች ወይንም ሜዳዎች ውስጥ: ለምሳሌ እርስዎ ማወዳደር ይችላሉ የ ተጠቃሚ ዳታ በሚቀጥሉት አንቀሳቃሾች:

አንቀሳቃሽ

ትርጉም

== ወይንም እኩል ነው

እኩል ነው

!= ወይንም እኩል አይደለም

እኩል አይደለም ከ


እርስዎ ከ ፈለጉ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁኔታዎችን መጠቀም ይችላሉ የ ተወሰነ ጽሁፍ ለ መደበቅ ከ ተወሰነ ተጠቃሚ

  1. በ ሰነዱ ውስጥ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  2. ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ

  3. መደብቂያ ቦታ ይምረጡ የ መደበቂያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

  4. እንደ ሁኔታው ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ የ ተጠቃሚ_አባት ስም == "Doe" ይህ "Doe" የ አባት ስም ነው እርስዎ መደበቅ የሚፈልጉት በ ጽሁፉ ውስጥ

  5. ይጫኑ ማስገቢያ እና ሰነዱን ያስቀምጡ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ተደበቀው ክፍል ስም በ መቃኛው ውስጥ ይታያል


የሚቀጥሉት ሰንጠረዥ ዝርዝሮች የ ተጠቃሚ ተለዋዋጭ ናቸው: እርስዎ ሊደርሱባቸው የሚችሉ የ ተገለጹ ሁኔታዎች ወይንም ሜዳዎች ናቸው:

የ ተጠቃሚ ተለዋዋጭ

ትርጉም

የ ተጠቃሚ_መጀመሪያ ስም

የ መጀመሪያ ስም

የ ተጠቃሚ የ _አባት ስም

የ አባት ስም

የ ተጠቃሚው _መነሻዎች

መነሻዎች

የ ተጠቃሚው_ድርጅት

ድርጅት

የ ተጠቃሚው_መንገድ

መንገድ

የ ተጠቃሚው_አገር

አገር

የ ተጠቃሚ_ፖሳቁ

ፖሳቁ

የ ተጠቃሚው_ከተማ

ከተማ

የ ተጠቃሚው_አርእስት

አርእስት

የ ተጠቃሚው_ቦታ

ቦታ

የ ተጠቃሚው_ስልክ_የ ስራ

የ ንግድ ስልክ ቁጥር

የ ተጠቃሚው_ስልክ_የ ቤት

የ ቤት ስልክ ቁጥር

የ ተጠቃሚው _ፋክስ

የ ፋክስ ቁጥር

የ ተጠቃሚው_ኢሜይል

Email address

የ ተጠቃሚው_አገር

አገር


Please support us!