LibreOffice 25.2 እርዳታ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ማስገቢያ ሜዳ ተለዋዋጭ ነው በ መጫን የሚከፍቱት ንግግር ተለዋዋጭን የሚያርሙበት
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳዎች - ሌላ እና ከዛ ይጫኑ የ ተግባሮች tab.
ይጫኑ “ማስገቢያ ሜዳ” ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ ማስገቢያ እና ይጻፉ ለተለዋጩ
ይጫኑ እሺ
To quickly open all input fields in a document for editing, press CommandCtrl+Shift+F9.
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ስለ ሜዳዎች
Please support us!