ስለ ሜዳዎች

ሜዳዎች የሚጠቅሙት በ ሰነድ ውስጥ ዳታ ለመቀየር ነው: እንደ የ አሁኑ ቀን ወይንም የ ጠቅላላ ገጾች ቁጥር በ ሰነድ ውስጥ

ሜዳዎች መመልከቻ

ሜዳዎች የያዙ የ ሜዳ ስም እና የ ሜዳ ይዞታ: ለ መቀየር የ ሜዳ ማሳያ በ ሜዳ ስም ወይንም በ ሜዳ ይዞታ መካከል: ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች

ለማሳየት ወይንም ለመደበቅ የ ሜዳዎች ማድመቂያን በ ሰነድ ውስጥ ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ጥላዎች በቋሚነት ለማሰናከል ይህን ሁኔታ ይምረጡ - LibreOffice - መተግበሪያ ቀለሞች እና ያጽዱ ምልክት ማድረጊያ ሳጥኑን ከ ፊት ለፊት ያለውን ከ የ ሜዳ ጥላዎች

የ ሜዳ ጥላዎችን ቀለም ለ መቀየር ይምረጡ - LibreOffice - የ መተግበሪያ ቀለሞች ፈልገው ያግኙ የ ሜዳ ጥላዎች ምርጫ እና ከዛ ይምረጡ የ ተለየ ቀለም በ ቀለም ማሰናጃ ሳጥን ውስጥ

የ ሜዳ ባህሪዎች

በ ሰነድ ውስጥ በርካታ የ ሜዳ አይነቶች: የ ዳታቤዝ ሜዳዎችን አካትቶ ተለዋዋጭ ዋጋዎችን ያስቀምጣል እና ያሳያል

የሚቀጥለው ሜዳ አይነት ተግባሮች ለመፈጸም እርስዎ ሜዳ ላይ ይጫኑ:

የ ሜዳው አይነት

ንብረት

ቦታ ያዢ

እቃ ለማስገባት በ ተመሳሳይ ቦታ ያዢ ውስጥ ንግግር መክፈቻ: ከ ጽሁፍ ቦታ ያዢ በስተቀር: ለ ጽሁፍ ቦታ ያዢ: በ ቦታ ያዢ ላይ ይጫኑ እና ጽሁፉን ይጻፉ:

ማመሳከሪያ ማስገቢያ

የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ ማመሳከሪያው ማንቀሳቀሻ

ማክሮስ ማስኬጃ

ማክሮስ ማስኬጃ

ሜዳ ማስገቢያ

የ ሜዳ ይዞታዎችን ለማረም ንግግር መክፈቻ


ማሻሻያ ሜዳዎች

ሁሉንም ሜዳዎች ለማሻሻል ይጫኑ F9: ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - ሁሉንም ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ F9:

ከ ዳታቤዝ ውስጥ የገባውን ሜዳ ለማሻሻል: ሜዳውን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ F9.

የ ማስታወሻ ምልክት

ቦታ ያዢዎች አልተሻሻሉም


Please support us!