ሜዳዎችን ወደ ጽሁፍ መቀየሪያ

እርስዎ መቀየር ይችላሉ ሜዳ ወደ መደበኛ ጽሁፍ: ከዚያ ሁለተኛ አይሻሻልም: ሜዳውን ወደ ጽሁፍ ከቀየሩ በኋላ: እርስዎ እንደገና መቀየር አይችሉም ጽሁፍ ወደ ሜዳ

  1. ይምረጡ ሜዳዎችን እና ማረሚያ - መቁረጫ

  2. ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ

  3. ይጫኑ "በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ" ከ ምርጫዎች ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ

Please support us!