ተፈራራቂ የ ገጽ ዘዴዎች በ ጎዶሎ እና በ ሙሉ ገጾች

ምልክት

LibreOffice ራሱ በራሱ የ አማራጭ የ ገጽ ዘዴዎች ማሰናጃ በ ሙሉ (በ ግራ) እና በ ጎዶሎ ገጾች (በ ቀኝ) በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ የ ገጽ ዘዴዎች መጠቀም ይችላሉ የ ተለያዩ ራስጌዎች እና ግርጌዎች በ ሙሉ እና በ ጎዶሎ ገጾች ላይ ለማሳየት: የ አሁኑ ገጽ ዘዴ የሚታየው በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ከ ታች በኩል በ ስራ ቦታ ላይ ነው

አማራጭ የ ገጽ ዘዴዎች ማሰናጃ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት

  2. ከ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ "የ ግራ ገጽ" እና ይምረጡ ማሻሻያ

  3. ይጫኑ የ አደራጅ tab.

  4. ይምረጡ "የ ቀኝ ገጽ" ከሚቀጥሉት ዘዴዎች ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

  5. ከ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ "የ ቀኝ ገጽ" እና ይምረጡ ማሻሻያ

  6. ይምረጡ "የ ግራ ገጽ" ከሚቀጥሉት ዘዴዎች ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ

  7. በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ወደ ገጹ መጀመሪያ ይሂዱ: እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ "የ ቀኝ ገጽ" ከ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ

ራስጌ ለ መጨመር ወደ አንድ የ ገጽ ዘዴዎች ውስጥ: ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ እና ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ራስጌ ወደ: በ ራስጌ ክፈፍ ውስጥ: ይጻፉ ጽሁፍ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ራስጌ

ግርጌ ለ መጨመር ወደ አንድ የ ገጽ ዘዴዎች ውስጥ: ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ እና ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ግርጌ ወደ: በ ግርጌ ክፈፍ ውስጥ: ይጻፉ ጽሁፍ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ግርጌ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ራስጌ እና ግርጌ ካልፈለጉ በ አርእስት ገጽ ላይ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይህን ይፈጽሙ የ "መጀመሪያ ገጽ" ዘዴ ለ አርእስት ገጽ


ባዶ ገጾች በ ህትመቱ ላይ ለ መከልከል

ሁለት ሙሉ ቁጥር ገጾች ወይንም ሁለት ጎዶሎ ቁጥር ገጾች ተከታትለው ከመጡ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: መጻፊያ ባዶ ገጽ በ ነባር ያስገባል: እርስዎ መከልከል ይችላሉ ራሱ በራሱ ያስገባቸውን ባዶ ገጾች ከ መታተም ወይንም ከ መላክ ወደ PDF.

  1. ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ማተሚያ

  2. ምልክት የ ተደረገበትን ያስወግዱ ከ የ ገቡትን ባዶ ገጾች ራሱ በራሱ ማተሚያ ላይ

Please support us!