LibreOffice 7.6 እርዳታ
ይምረጡ ማንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ለማንቀሳቀስ: ጽሁፉን ይዘው ይጎትቱ ወደ ተለየ ቦታ በ ሰነዱ ውስጥ እና ይልቀቁት: በሚጎትቱ ጊዜ የ አይጥ መጠቆሚያው ወደ ግራጫ ሳጥን ይቀየራል:.
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ኮፒ ለማድረግ: ተጭነው ይያዙ ትእዛዝ Ctrl እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ: በዚህ ጊዜ የ አይጥ መጠቆሚያው ወደ መደመሪያ ምልክት ይቀየራል (+).