እንደ ሁኔታው ጽሁፍ

እርስዎ ሜዳዎች ማሰናዳት ይችላሉ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ይግለጹ ሁኔታው ሲሟላ ጽሁፍ የሚያሳይ: ለምሳሌ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ሲሟላ ተከታታይ የ ደብዳቤ አስታዋሽ የሚያሳይ

እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ማሰናጃ በዚህ ምሳሌ ውስጥ የ ሁለት-አካል ሂደት ነው: እርስዎ በ መጀመሪያ ተለዋዋጭ ይፈጥራሉ: እና ከዛ ሁኔታውን ይፈጥራሉ

እንደ ሁኔታው ተለዋዋጭ ለ መግለጽ

የዚህ ምሳሌ መጀመሪያ ክፍል ተለዋዋጭ መግለጽ ነው ለ ሁኔታው አረፍተ ነገር:

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ተለዋዋጭን tab.

  2. ይጫኑ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ

  3. ለ ተለዋዋጩ ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ አስታዋሽ

  4. ይጫኑ "ጽሁፍ" በ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ

  5. ያስገቡ 1 ዋጋ ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ :
    የ አቀራረብ ዝርዝር "ባጠቃላይ" አቀራረብ ውስጥ ይታያል

ሁኔታውን ለ መግለጽ እና እንደ ሁኔታው ጽሁፍ

የዚህ ምሳሌ ሁለተኛ ክፍል ሁኔታውን መግለጽ ነው: እና ቦታ ያዢ ማስገባት ነው ለ ማሳያ የ ሁኔታው ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  1. በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ መጠቆሚያውን እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ተግባሮች tab.

  3. ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ" በ ይጻፉ ዝርዝር ውስጥ

  4. ይጻፉ አስታዋሽ: እኩል ነው "3" ሁኔታው ሳጥን ውስጥ: በ ሌላ ቃል: የ ሁኔታው ጽሁፍ ይታያል ተለዋዋጭ በ ሜዳ ውስጥ: እርስዎ በ ገለጹት በ መጀመሪያው ክፍል በዚህ ምሳሌ ውስጥ እኩል ይሆናል ከ ሶስት ጋር

    በ ጥቅስ ምልክት ውስጥ ያለው ይህ "3" የሚያሳየው እርስዎ የ ገለጹትን ተለዋዋጭ ነው በዚህ ምሳሌ በ መጀመሪያው ክፍል ውስጥ የ ጽሁፍ ሀረግ መሆኑን ነው

  1. ሁኔታው ሲሟላ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ በ ከዛ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ እዚህ ለሚያስገቡት ጽሁፉ የ እርዝመት መጠን የለም: እርስዎ አንቀጽ በዚህ ሳጥን ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ

  2. ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

እንደ ሁኔታው ጽሁፍን ለማሳየት

በዚህ ምሳሌ ውስ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ይታያል የ ሁኔታው ተለዋዋጭ ዋጋ እኩል ሲሆን ከ 3.

  1. የ እርስዎን መጠቆሚያ ከ ሜዳው ፊት ለ ፊት ያድርጉ እርስዎ በ መጀመሪያው ክፍል እንደ ገለጹት ለምሳሌ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች

  2. ቁጥሩን ይቀይሩ ከ ዋጋው ሳጥን ውስጥ በ 3, እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

  3. ሜዳው ራሱ በራሱ ካልተሻሻለ ይጫኑ F9

Please support us!