የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ

እርስዎ ራስጌ በ ደረጃ ማዘጋጀት ይችላሉ ወይንም የ አንቀጽ ዘዴዎች በ ደረጃ ማስተካከል: እርስዎ እንዲሁም መጨመር ይችላሉ ምእራፍ እና ክፍል መቁጠሪያ በ ራስጌ አንቀጽ ዘዴዎች: በ ነባር የ "ራስጌ 1" አንቀጽ ዘዴ ከ ረቂቅ ደረጃ በ ላይ በኩል ነው

ለ ራስጌ ዘዴ ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ መጨመሪያ

  1. Choose Tools - Chapter Numbering, and then click the Numbering tab.

  2. In the Paragraph style box, select the heading style that you want to add chapter numbers to.

  3. In the Number box, select the numbering scheme that you want to use, and then click OK.

ራሱ በራሱ የ ምእራፍ ቁጥር መስጫን ከ አንቀጽ ራስጌ ውስጥ ለ ማስወገድ

  1. ይጫኑ ከ ጽሁፉ መጀመሪያው ፊት ለፊት በ አንቀጽ ራስጌ ውስጥ ከ ቁጥሩ በኋላ

  2. Press the Backspace key to delete the number.

note

Press Shift+Backspace with the cursor at the beginning of the heading to return the number.


የ አንቀጽ ዘዴ ማስተከከያ እንደ ራስጌ ለመጠቀም

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ እና ከዛ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ tab.

  2. ይጫኑ የ ራስጌ ደረጃ መመደብ የሚፈልጉትን ለ ማስተካከል የ አንቀጽ ዘዴ ከ ደረጃ ዝርዝር ውስጥ

  3. ይምረጡ የ ዘዴ ማስተካከያ ከ አንቀጽ ዘዴ ሳጥን ውስጥ

  4. ይጫኑ እሺ

Please support us!