የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

የ ገጽ ንድፍ እቅድ ያውጡ እና ከዛ የ ገጹን ዘዴ መሰረት ያደረገ ገጽ ይፍጠሩ

ለምሳሌ እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ገጽ ዘዴ የ ተወሰነ ራስጌ የሚያሳይ: እና ሌላ የ ገጽ ዘዴ ሌላ የተለየ ራስጌ የሚያሳይ

  1. አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ: ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት

  2. Click the Styles actions icon and select New Style from Selection from the submenu.

  3. ለ ገጹ ስም ይጻፉ ከ ዘዴ ስም ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

  4. ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ስሙን ከዝርዝር ውስጥ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ዘዴውን ለመፈጸም

  5. ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ እና ይምረጡ አዲስ የ ገጽ ዘዴ ከ ዝርዝሩ ውስጥ

  6. ጽሁፍ ይጻፉ እንደ ራስጌ እንዲታይ የሚፈልጉትን: መጠቆሚያውን በ ዋናው ጽሁፍ ቦታ ያድርጉ ከ ራስጌ ውጪ

  7. Choose Insert - More Breaks - Manual Break.

  8. In the Type area, select Page break and then select “Default Page Style” from the Style box.

  9. ይድገሙ ደረጃ 2-6 ሁለተኛ የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ ለ መፍጠር በ ተለየ ራስጌ

Please support us!