LibreOffice 7.3 እርዳታ
በ መግለጫው ላይ የ ምእራፍ ቁጥሮች መጨመር ይችላሉ
እርግጠኛ ይሁኑ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ጽሁፍ ሰነዶች በ ምእራፎች መደራጀታቸውን: እና የ ምእራፍ አርእስት እንዳላቸው: እን እርስዎ ከፈለጉ የ ክፍል አርእስት: ይጠቀሙ በ ቅድሚያ የተገለጹ የ ራስጌ አንቀጽ ዘዴዎች: እርስዎ እንዲሁም መመደብ አለብዎት የ ቁጥር መስጫ ምርጫ ለ ራስጌ አንቀጽ ዘዴዎች
በ መግለጫው ላይ መጨመር የሚፈልጉትን እቃ ይምረጡ
ይምረጡ ማስገቢያ - መግለጫ
Select a caption title from the
You also can enter a caption text in this dialog. If you want, enter text in the box.
ይጫኑ ምርጫዎች
በ
ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ራስጌ ደረጃ ቁጥር ለ መጨመር ወደ ምእራፍ ቁጥር ውስጥይጻፉ ባህሪውን መለያየት የሚፈልጉትን የ ምእራፍ ቁጥር(ሮች) ከ መግለጫ ቁጥር በ
ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑከ መግለጫ ንግግር ውስጥ ይጫኑ እሺ
LibreOffice ራሱ በራሱ መግለጫ መጨመሪያ እቃዎች ንድፎች ወይንም ሰንጠረዥ ሲያስገቡ ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice መጻፊያ - በራሱ መግለጫ