LibreOffice 25.2 እርዳታ
እርስዎ መፈጸም ይችላሉ ስሌቶችን ከ አንድ ሰንጠረዥ በላይ ያላቸውን በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ: ሁለት ሰንጠረዦች ያስገቡ: እና ይጻፉ ጥቂት ቁጥሮች በ ክፍሉ ውስጥ በ ሁለቱም ሰንጠረዦች ውስጥ
መጠቆሚያውን በ ባዶ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ከ ሰንጠረዦቹ በ አንዱ ውስጥ
ይጫኑ F2.
በ =ድምር
መፈጸም የሚፈልጉትን ተግባር ያስገቡ: ለምሳሌይጫኑ ቁጥር የያዘው ክፍል ውስጥ እና ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት (+) እና ከዛ ይጫኑ የ ተለየ ቁጥር የያዘ ክፍል
ይጫኑ ማስገቢያ