LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ በቅድሚያ የተገለጹ ተግባሮችን በ መቀመሪያ መጠቀም ይችላሉ: እና ከዛ የ ስሌቱን ውጤት ማስገባት ይችላሉ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
ለምሳሌ: የ ሶስት ቁጥሮችን አማካይ ለማስላት የሚቀጥለውን ያድርጉ:
ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ: እና ካዛ ይጫኑ F2.
ይጫኑ የ
ምልክት እና ይጫኑ "አማካይ" ከ ስታትስቲክ ተግባሮች ዝርዝር ውስጥሶስት ቁጥሮች ይጻፉ በ ቁመት ስላሽ የተለያዩ (|).
ይጫኑ ማስገቢያ ውጤቱ በ ሰነዱ ውስጥ እንደ ሜዳ ይገባል
መቀመሪያ ለማረም ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ሜዳው ላይ በ ሰነዱ ውስጥ