LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይምረጡ ሰንጠረዥ - ሰንጠረዥ ማስገቢያ እና ያስገቡ ሰንጠረዥ ባለ አንድ አምድ እና ተጨማሪ ከ አንድ በላይ ረድፍ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
ቁጥር ይጻፉ በ አምድ ክፍሎች ውስጥ፡ ነገር ግን የ መጨረሻውን ክፍል በ አምዱ ውስጥ ባዶ ይተውት
መጠቆሚያውን በ መጨረሻው ክፍል አምድ ውስጥ ያድርጉ: እና ከዛ ይጫኑ የ
የ ይታያል ማስገቢያ ይዞ "=ድምር"
ይጫኑ ከ ተከታታይ ክፍሎች በ አንዱ ላይ እርስዎ ጠቅላላ ድምሩን በሚፈልጉበት ላይ: ይጎትቱ እስከ መጨረሻው ክፍል ድረስ: እና ከዛ ይልቀቁት:
LibreOffice የሚፈልጉትን መቀመሪያ ያስገቡ ለማስላት ድምሩን ለማግኘት በ አሁኑ አምድ ውስጥ
ይጫኑ ማስገቢያውን ወይንም ይጫኑ መፈጸሚያ በ መቀመሪያ መደርደሪያ ላይ
የ አሁኑ አምድ ጠቅላላ ድምር ወደ ክፍሉ ይገባል
በ ማንኛውም አምድ የተለየ ቁጥር ካስገቡ: የ መጨረሻውን አምድ ክፍል ሲጫኑ ድምሩ ወዲያውኑ ይሻሻላል
በ ተመሳሳይ እርስዎ በፍጥነት ማስላት ይችላሉ የ ረድፍ ቁጥሮችን ጠቅላላ ድምር