LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ እርስዎ ጽሁፍ ሰነድ ቀደም ብሎ መቀመሪያ የያዘ ከሆነ: ለምሳሌ "12+24*2", LibreOffice ያሰላል እና ከዛ ይለጥፋል ውጤቱን የ መቀመሪያ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ሳይጠቀም መቀመሪያ መደርደሪያ
ከ ጽሁፍ ውስጥ መቀመሪያ ይምረጡ: መቀመሪያ መያዝ የሚችለው ቁጥሮች እና አንቀሳቃሾች ነው እና በ መሀከሉ ክፍተት መያዝ የለበትም
ይምረጡ ቃዎች - ማስሊያ ወይንም ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+መደመሪያ ምልክት (+)
መጠቆሚያውን የ መቀመሪያ ውጤት ማስገባት በሚፈልጉበት አካባቢ ያደርጉ: እና ከዛ ይምረጡ ትእዛዝ Ctrl+V.
የ ተመረጠው መቀመሪያ ውጤቱን ይቀይራል