LibreOffice 25.2 እርዳታ
ስሌቶችን በ ቀጥታ ወደ ሰነድ ወይንም ወደ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
ይጫኑ ሰነዱ ላይ ስሌቱን ማስገባት የሚፈልጉበት ቦታ እና ከዛ ይጫኑ F2 በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ክሆኑ ይጻፉ እኩል ይሆናል ምልክት =.
ማስላት የሚፈልጉትን ያስገቡ ለምሳሌ =10000/12 እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን
እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ
ምልክት በ እና ከዛ ይምረጡ ተግባሮች ለ መቀመሪያበ መጻፊያ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ክፍሎች ማመሳከር ይችላሉ: የ ክፍል አድራሻዎችን ይክበቡ ወይንም የ ክፍል መጠን በ አንግል ቅንፎች ውስጥ ይክበቡ: ለምሳሌ: ክፍል A1 ለማመሳከር ከ ሌላ ክፍል ጋር: ያስገቡ =<A1> ወደ ክፍሉ ውስጥ
To make a table cell entry that starts with = sign, first enter a space, then the = sign, and then delete the space.