ለ ገጾች ድንበሮች መግለጫ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ደንበሮች ለ ገጽ ዘዴዎች ለ እያንዳንዱ ገጽ አይደለም: በ ድንበሮች ላይ የሚያደርጉት ለውጥ በ ሁሉም ድንበሮች ላይ ይፈጸማል ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጠቀሙ: ያስታውሱ የ ገጽ ዘዴ ለውጦችን መተው አይቻልም: በ መተው ተግባር በ LibreOffice


በቅድሚያ የተወሰነ የ ድንበር ዘዴ ማሰናጃ

 1. Choose Format - Page Style - Borders.

 2. ይምረጡ ነባር የ ድንበር ዘዴዎች ከ ነባር ቦታ

 3. ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ ውስጥ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ

 4. ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው

 5. ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም

የ ድንበር ዘዴ ማስተካከያ ማሰናጃ

 1. Choose Format - Page Style - Borders.

 2. ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቦታ ይምረጡ ጠርዝ(ዞች) በ መደበኛ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን ይጫኑ በ ጠረዙ ላይ በ ቅድመ እይታ መመልከቻ ላይ የ ጠርዝ ምርጫውን ለ መቀያየር

 3. ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ፡ ይህ ማሰናጃ ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች ይፈጸማል በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ

 4. የ መጨረሻዎቹን ሁለት ደረጃዎች ለሁሉም ድንበሮች ጠርዝ ይድገሙ

 5. ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው

 6. ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም

Please support us!