LibreOffice 24.8 እርዳታ
ሁለት አጓዳኝ የ ጽሁፍ መጠኖች ከሆኑ' ሁሉም የ ድንበር ባህሪዎች ተመሳሳይ ናቸው (ተመሳሳይ ዘዴ: ስፋት: ቀለም: መጨመሪያ እና ጥላ) እና ከዛ እነዚህ ሁለት መጠኖች ይወሰዳሉ እንደ ተመሳሳይ የ ድንበር ቡድን እና ዝግጁ የሆኑ በ ተመሳሳይ ድንበር በ ሰነድ ውስጥ
በ ድንበር ዙሪያ መጨመር የሚፈልጉትን የ ባህሪዎችን መጠን ይምረጡ
ይምረጡ አቀራረብ - ለ ባህሪ - ድንበሮች
አንድ ነባር የ ድንበር ዘዴ ይምረጡ ከ ነባር ቦታ ውስጥ
ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ
ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ ተመረጠው ባህሪ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው
ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም
በዙሪያው ድንበር መጨመር የሚፈልጉትን የ ባህሪዎችን መጠን ይምረጡ
ይምረጡ አቀራረብ - የ ባህሪ - ድንበሮች
በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቦታ ይምረጡ ጠርዝ(ዞች) በ መደበኛ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን ይጫኑ በ ጠረዙ ላይ በ ቅድመ እይታ መመልከቻ ላይ የ ጠርዝ ምርጫውን ለ መቀያየር
ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ ውስጥ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ
የ መጨረሻዎቹን ሁለት ደረጃዎች ለሁሉም ድንበሮች ጠርዝ ይድገሙ
ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ ተመረጠው ባህሪ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው
ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም