LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መደብ ቀለም መግለጽ ይችላሉ ወይንም ለተለያዩ እቃዎች ንድፎችን እንደ መደብ መጠቀም ይችላሉ በ LibreOffice መጻፊያ
ባህሪዎቹን ይምረጡ
Choose
.Click the Highlighting tab, select the background color.
መጠቆሚያውን በ አንቀጹ ላይ ያድርጉ ወይንም በርካታ አንቀጾች ይምረጡ
ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ
On the Area tab page, select the background color or a background graphic.
ለ መደቡ እቃ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙ ትእዛዝCtrl ቁልፍ እና ከዛ ይጫኑ እቃውን ያለበለዚያ አማራጩን ከ መቃኛው ይጠቅሙ እቃውን ለመምረጥ
መጠቆሚያውን በ ጽሁፍ ሰነድ ሰንጠረዥ ውስጥ ያድርጉ
Choose
.ከ መደብ tab ገጽ ውስጥ ይምረጡ የ መደብ ቀለም ወይንም የ መደብ ንድፍ
ከ በ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ቀለም ወይንም ንድፍ ለ አሁኑ ክፍል የሚፈጸመውን: ለ አሁኑ ረድፍ ወይንም ለ ጠቅላላ ሰንጠረዡ: እርስዎ በርካታ ክፍሎች ከ መረጡ ወይንም ረድፎች ንግግሩ ከ መከፈቱ በፊት: ለውጡ የሚፈጸመው ለ ተመረጠው ብቻ ነው
ምልክቶችን መጠቀም ይችላሉ መደቦችን በ ሰንጠረዥ አካል ውስጥ ለ መፈጸም
To apply a background color to cells, select the cells and use the Table Cell Background Color button dropdown on the Table toolbar.
To apply a background color to a text paragraph within a cell, place the cursor into the text paragraph and then use the Background Color dropdown button on the Formatting toolbar.