LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ LibreOffice መጻፊያ: ውስጥ ጽሁፍ ማስቀመጥ ይችላሉ: - እንዲሁም ንድፎችን: ሰንጠረዦችን: እና ሜዳዎችን የያዙ: - እንደ በራሱ ጽሁፍ: ስለዚህ በፍጥነት ጽሁፍ በኋላ ማስገባት ይችላሉ: እርስዎ ከፈለጉ የ ጽሁፎችንም አቀራረብ ማስቀመጥ ይችላሉ
ጽሁፍ ይምረጡ: ጽሁፍ ከ ንድፎች ጋር: ሰንጠረዥ ወይንም ሜዳ እርስዎ ማስቀመጥ የሚፈልጉትን እንደ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ: ንድፍ ማስቀመጥ የሚቻለው እንደ ባህሪ በ መልህቅ አስቀምጠው እና ቢያንስ በ አንድ የ ጽሁፍ ባህሪ አስከትለው ከሆነ ነው
ይምረጡ
በራሱ ጽሁፍን ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን ምድብ ይምረጡ
ስም ይጻፉ ከ አራት ባህሪዎች በላይ የሆነ: ይህ እርስዎን መጠቀም የሚያስችለው የ ስም ማሳያ አስታዋሽ አስተያየት ነው እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ በራሱ ጽሁፍ ምርጫ: እርስዎ ከፈለጉ: ማሻሻል ይችላሉ የቀረበውን አቋራጭ ቁልፍ
ይጫኑ በራሱ ጽሁፍ ቁልፍ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ.
ይጫኑ የ መዝጊያ ቁልፉን
በ ራሱ ጽሁፍ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ ሰነዱን ይጫኑ
ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ጽሁፍ
ለማስገባት የሚፈልጉትን በራሱ ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ
አቋራጮች መጻፍ ይችላሉ ለ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ F3, ወይንም ይጫኑ አጠገቡ ያለውን ቀስት ከ
ምልክት ላይ ከ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይምረጡ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያበ ፍጥነት ለማስገባት የ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: ይጻፉ fn እና ከዛ ይጫኑ F3. ከ አንድ በላይ መቀመሪያ: ካስገቡ መቀመሪያ በ ተራ ቁጥር ተሰልፈው ይታያሉ: ለ ማስገባት dummy ጽሁፍ ይጻፉ dt እና ከዛ ይጫኑ F3.
ይጫኑ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደረጃ - LibreOffice መሰረታዊ
In the Macro from tree control, select Application Macros - Gimmicks - AutoText.
ይምረጡ "ዋናው" ከ ነበረው ማክሮስ ውስጥ: ከ በራሱ ጽሁፍ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስኬጃ ለ አሁኑ የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ዝርዝር አመንጪ በ ተለየ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ይታያል
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ
በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያዎች ማስቀመጥ ይችላሉ በ ተለየ ዳይሬክቶሪ በ ኔትዎርክ ውስጥ
ለምሳሌ በራሱ ጽሁፍን ማስቀመጥ ይችላሉ "ለማንበብ-ብቻ" በ ድርጅቱ መካከለኛ ሰርቨር ውስጥ እና በተጠቃሚው-የሚወሰን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ደግሞ በ አካባቢ ዳይሬክቶሪ ውስጥ
ለ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪዎች መንገድ ማረም ይቻላል በ ማዋቀሪያ ውስጥ
እዚህ ሁለት ዳይሬክቶሪዎች አሉ: የ መጀመሪያው ማስገቢያ ለ ሰርቨር መግጠሚያ ነው: እና ሁለተኛው መግጠሚያ በ ተጠቃሚው ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: ሁለት በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያዎች ካሉ በ ተመሳሳይ ስም በ ሁለቱም ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ በ ተጠቃሚው በኩል ያለውን ዳይሬክቶሪ ይጠቀማል