LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ መከልከል ይችላሉ በራሱ አራሚን የተወሰነ ምህጻረ ቃል ፊደሎችን ከማረም ወይንም ቃላቶች የ አቢይ ፊደል እና ዝቅተኛ ፊደሎች የተቀላቀለ
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ tab.ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ምህጻረ ቃል ይጻፉ ነጥብ አስከትለው በ ምህጻረ ቃል (በኋላ ምንም አቢይ የለም) ሳጥን እና ይጫኑ አዲስ
ይጻፉ ቃል በ ቃሎች በ ሁለት አቢይ መነሻ INitial CApitals ፊደሎች ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ አዲስ
በ ፍጥነት ለመተው የ በራሱ አራሚ መቀየሪያ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+Z. ይህ ቃሉን ወይንም አኅጽሮተ ቃሉን ወደ በራሱ አራሚ የተለዩ ዝርዝር ውስጥ ይጨምረዋል