LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ነባር LibreOffice ራሱ በራሱ የተለመዱ የ ጽሁፍ ስህተቶችን ያርማል እና እና አቀራረብ ይፈጽማል በሚጽፉ ጊዜ
በፍጥነት ለመተው ራሱ በራሱ አራሚን ወይንም መጨረሻን ይጫኑ ትእዛዝCtrl+Z.
በራሱ አራሚ ገጽታዎችን ለ ማጥፋት: ከ ዝርዝሩ ውስጥ ምልክት ማድረጊያውን ያስወግዱ ከ አቀራረብ - በራሱ አራሚ - በምጽፍበት ጊዜ:
Choose
.ይጫኑ መቀየሪያ tab.
ከ በራሱ አራሚ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ማስወገድ የሚፈልጉትን ጥንድ ቃላት
ይጫኑ ማጥፊያ
Choose
.ይጫኑ የ ቋንቋ ምርጫዎች tab.
ማጽጃ የ "መቀየሪያ" ምልክት ሳጥን(ኖች)
Choose
.ይጫኑ የ ምርጫ tab.
ማጽጃ የ "በ አቢይ ፊደል የሚጀምረውን እያንዳንዱ አረፍተ ነገር" ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ
LibreOffice ራሱ በራሱ መስመር ይስላል እነዚህ የሚቀጥሉትን ሶስት ባህሪዎች በሚጽፉ ጊዜ እና ይጫኑ ማስገቢያውን: - _ = * ~ #
Choose
.ይጫኑ የ ምርጫ tab.
ማጽጃ የ "ድንበር መፈጸሚያ" ምልክት ሳጥን