ማስገቢያ
ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ እቃ መደርደሪያውን: የ ተለያዩ ተግባሮች ወደ አሁኑ ወረቀት ንድፎች: ሰንጠረዥ: ሰነዶች እና የተለዩ ባህሪዎች ለማስገባት
የሚቀጥሉትን ተግባሮች መምረጥ ይችላሉ:
እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ በሚጎትቱበት ጊዜ ክፈፍ ይስላል: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት የ አምዶች ቁጥር ለ ክፈፉ ለ መምረጥ
Opens a file selection dialog to insert an image into the current document.
Inserts a table into the document. You can also click the arrow, drag to select the number of rows and columns to include in the table, and then click in the last cell.
የ ሌላ ሰነድ ይዞታዎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ
Allows a user to insert characters from the range of symbols found in the installed fonts.
የ ጽሁፍ ክፍል ማስገቢያ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ እና ከዛ ይምረጡ ይህን የ ትእዛዝ ክፍል ለመፍጠር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ጽሁፍ መደቦች ለማስገባት ከ ሌሎች ሰነድ ውስጥ: የ አምድ ረቂቅ ማስተካከያ ለ መፈጸም: ወይንም ለ መጠበቅ ወይንም ለ መደበቅ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ ሁኔታው ከተሟላ
Inserts a bookmark at the cursor position. You can then use the Navigator to quickly jump to the marked location at a later time. In an HTML document, bookmarks are converted to anchors that you can jump to from a hyperlink.