ጉዳዩ

ጉዳይ ማስገቢያ በ ሰነድ ባህሪዎች እንደ ሜዳ የተወሰነውን: ይህ ሜዳ የሚያሳየው ያስገቡትን ዳታ ነው በ ጉዳይ ሜዳ ስርፋይል - ባህሪዎች – መግለጫ.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Field - Subject


እርስዎ ሌላ የ ሰነድ ባህሪ እንደ ሜዳ ማስገባት ከፈለጉ: ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና የሚፈለገውን ያሰናዱ በ ሜዳዎች ንግግር ውስጥ: የ ሰነድ መረጃ ምድብ በ ሰነድ ባህሪዎች ውስጥ የሚታየውን ሁሉንም ሜዳዎች ይዟል

Please support us!