የገጽ መቁጠሪያ

በሰነድ ውስጥ ጠቅላላ የገጾችን ቁጥር እንደ ሜዳ ማስገቢያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - የ ገጽ መቁጠሪያ


የ ገጽ ቁጥር መስጫ አቀራረብ መቀየር ከፈለጉ በ ሌላ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ: ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች የ ሜዳ ትእዛዝ ለማስገባት እና የሚፈልጉትን ለማሰናዳት በ ሜዳ ንግግር ውስጥ: የ ነበረው የ ሜዳ አቀራረብ የሚገባው ይህን በ መምረጥ ነው የ ገጽ ቁጥር ትእዛዝ እንዲሁም ማሻሻል ይቻላል በመጠቀም የ ማረሚያ - ሜዳዎች ትእዛዝ

Please support us!