የ ገጽ ቁጥር

የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ እንደ ሜዳ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ነባር ማሰናጃው በ መጠቀም ነው እንደ የ ገጽ ቁጥር ባህሪ ዘዴ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Field - Page Number


የተለየ አቀራረብ መግለጽ ከፈለጉ ወይንም የ ገጽ ቁጥር ማሻሻል ከፈለጉ: ሜዳ ያስገቡ በ ማስገቢያ - ሜዳዎች - ተጨማሪ ሜዳዎች እና የሚፈልጉትን ማሰናጃ ከ ሜዳዎች ንግግር ውስጥ: እንዲሁም ማረም ችላሉ የ ገቡ ሜዳዎችን በ ገጽ ቁጥሮች ትእዛዝ በ ማረሚያ - ሜዳዎች የ ገጽ ቁጥሮች ለ መቀየር ያንብቡ የ ገጽ ቁጥሮች መመሪያ

Please support us!