LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን ሰአት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ሰአቱ የሚወሰደው ከ እርስዎ የ ስርአት ማሰናጃ የ መስሪያ ስርአት ላይ ነው: የ ተወሰነ የ ሰአት አቀራረብ ይፈጸማል: የ F9 ተግባር ቁልፍ በ መጫን ማሻሻል አይቻልም
የተለየ የ ሰአት አቀራረብ መመደብ ከፈለጉ ወይንም ትክክለኛ የ ሰአት ዳታ መጠቀም ከፈለጉ: ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳዎች - ተጨማሪ ሜዳዎች እና የሚፈልጉትን ለውጥ ያካሂዱ በ ሜዳዎች ንግግር ውስጥ: በተጨማሪም ያስገቡትን የ ሰአት ሜዳ በሚፈልጉ ጊዜ ማሻሻል ይችላሉ በመምረጥ ከ ማረሚያ - ሜዳዎች