ቀን

የ አሁኑን ቀን እንደ ሜዳ ማስገቢያነባር የ ቀን አቀራረብ ይጠቀማል እና ቀን ራሱ በራሱ አይሻሻልም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Field - Date


የተለየ የ ቀን አቀራረብ መግለጽ ከፈለጉ ወይንም ቀን ራሱ በራሱ እንዲሻሻል ከፈለጉ: ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳዎች - ተጨማሪ ሜዳዎች የ ሜዳ ትእዛዝ ለማስገባት እና የሚፈልጉትን ለማሰናዳት በ ሜዳዎች ንግግር ውስጥ: የ ነበረው የ ሜዳ አቀራረብ በማንኛውም ጊዜ ማሻሻል ይችላሉ በ መምረጥ ከ ማረሚያ - ሜዳዎች

Please support us!