Enable JavaScript in the browser to display LibreOffice Help pages.
ሜዳዎች ማስገቢያ
ይጫኑ ለመክፈት የ ሜዳዎች ንግግር: ይጫኑ ቀስቱን ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ መክፈት ንዑስ ዝርዝር
የሚቀጥሉትን ተግባሮች መምረጥ ይችላሉ:
የ አሁኑን ቀን እንደ ሜዳ ማስገቢያ ነባር የ ቀን አቀራረብ ይጠቀማል እና ቀን ራሱ በራሱ አይሻሻልም
የ አሁኑን ሰአት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ሰአቱ የሚወሰደው ከ እርስዎ የ ስርአት ማሰናጃ የ መስሪያ ስርአት ላይ ነው: የ ተወሰነ የ ሰአት አቀራረብ ይፈጸማል: የ F9 ተግባር ቁልፍ በ መጫን ማሻሻል አይቻልም
የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ እንደ ሜዳ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ነባር ማሰናጃው በ መጠቀም ነው እንደ የ ገጽ ቁጥር ባህሪ ዘዴ
በሰነድ ውስጥ ጠቅላላ የገጾችን ቁጥር እንደ ሜዳ ማስገቢያ
ጉዳይ ማስገቢያ በ ሰነድ ባህሪዎች እንደ ሜዳ የተወሰነውን: ይህ ሜዳ የሚያሳየው ያስገቡትን ዳታ ነው በ ጉዳይ ሜዳ ስርፋይል - ባህሪዎች – መግለጫ .
በ ሰነድ ባህሪዎች የተገለጸውን አርእስት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ይህ ሜዳ የሚያሳየው የ ገባውን ዳታ ነው በ አርእስት ሜዳ ውስጥ ፋይል - ባህሪዎች - መግለጫ .
Inserts the name of the person who created the document here as a field. The field applies the entry made under - .
Inserts a field at the current cursor position. The dialog lists all available fields.